#relationships
ፍቅር ምንድነው ? ማፍቀርስ ? የፍቅር መጨረሻውስ ? ፍቅር ምን አይነት ስሜት አለው ? 🙏🙏😔😔
Dec 22, 20235 engagements
ፍቅር ምንድነው ? ማፍቀርስ ? የፍቅር መጨረሻውስ ? ፍቅር ምን አይነት ስሜት አለው ? 🙏🙏😔😔
Dec 22, 2023ፍቅር ለሚወዱት ሰው ነፍስን እስከመስጠት ድረስ ዋጋ መክፈል ነው ማፍቀር ደሞ ልብህን በጦር ተወግተህ ግን ህመሙ ደስታ ሲሰጥህ ያለው ስሜት ነው ፍቅር ምን አይነት ስሜት አለው ላልከው ወገብህ አካባቢ ብርድ ብርድ ይልሃል ያንቀጠቅጥሃል ያቅለሸልሽሀል🙄 የፍቅር መጀመሪያም መጨረሻም ክርስቶስ ነው።
Dec 23, 2023Sometimes i feel like i need love but the moment i finshed my eating i realize that it was hunger that made me to think such non sense
Dec 24, 2023ብዙ አይነት ፍቅር አለ, yehe tyake looks like the it's about romantic love 1. በሽታ ነው, ድንዝዝ ሚያደርግ አንዳች ልክፍት 2. ማፍቀር ማለት ቅዠት, ጅልነት... 3. መጨረሻው የልብ ስብራት 4. blind ያረጋል ከእውነታ አርቆ ፍዝዝ ድንዝዝ, ደደብ ያረጋል ቢነገረው ምንም ማይገባው....😒
Dec 23, 2023The best answer of the year👌
Dec 24, 2023ask on https://t.me/chatgpt_jwgpt3_en But it would be wise to translate your question to English before typing😉😁👍
Dec 23, 2023