#other
ሰውነታችን perfect machine ነው። የማያልቅ ቁሳዊ አለም አለ። አእምሯችን የደደበው በምክንያት ነው እንድል አስገድዶኛል። ምክንያቱም ለሁላችንም perfect አእምሮ መስጠት ይቻል ነበር። multiverse የሚለውን እውነታ ለማሳካት እዚና እዛ እየለያየ infinite universe ስለፈጠረ የሰመስላችኋል የደደብነው? በሰከንድ ማስተካከል ይችላል ብዬ ስለማስብ ነው።
Dec 22, 20236 engagements