Never ever አይከስሩም በየቀኑ አዳዲስ ባንክ የሚመጣው ለምን ይመስልሀል ያውም ንግድ ባንክ in billions birr ነውኮ ከቆጣቢው ያለው ለአንተ በ 0.5 interest rate ብሩን save ታደርገዋለህ እነሱ በ15 እና 17% interest rate ያበድራሉ plus በኛ ገንዘብ ንብረት ያፈራሉ ያበድራሉ so bmnm aynet calculation ባንኮች አይከስሩም unless save የሚያደርግ ሰው ከሌለ cause የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ በየቀኑ እየወረደ ነው ያለው
Dec 23, 2023