Aselam aleykum werahmetullah muslim ehet wendmoche tesebrialew ebakachuh mkerugn...hywete wst sobr emibal ngr betam eyatahu new mnm lkotaterew bmokr alhonlsh blogn bzu negerochen eyatahubet new ..ketru sew gar serious relationship wst neberku bezi bahriye mkniat atahut bcha bzuu bzuu ngr wst eyalefku new ahun lay rbakachu kemetfate befit andd belugn 😰😥😔😞
Dec 21, 2023Weleykum selam werahmetulahi weberekatu ehte🥰yhenin anbibiw ytekmishal አንድ አንዴ ስለ ሀራም ነገር ዞር አድርገን ማሰብ ያለብን አይመስላችሁም በብዛት ሀራም ነገሮችን ካደረግን ቡሀላ ወይም ስናደርግ ከአላህዬ መራቅ ልብ መሰበር ጭንቀት ድብርት የመሳሰሉ ነገሮች ይሰሙናል እና ብዙ ግዜ ምናስበው አላህዬ ሀራም ያደረገውን ስላደረግን ነው እንዲ የሆነው ብለን ነው አደል ግን ከዛ ይልቅ ለምን ዞር አድርገን ከመጀመሪያውም አላህዬ ይሄን ነገር ሀራም ያደረገው ከእርሱ እንዳያርቀን ጭንቀት እንዳይሰማን እንዳንከፋ እንዳናዝን ልባችን እንዳይሰበር ሊጠብቀን ፈልጎ ብለን አናስብም??? በምሳሌ ላስረዳችሁ ቆይ አንድ እናት ልጇን እሳቱን እንዳይነካ እየነገረችው እና እየከለከለችው እምቢ ብሎ ሄዶ ነካ እና ተቃጠለ እንበል የተቃጠለው እርሷ ስለከለከለችው አደለም አደል ከመጀመሪያውም እሳቱ ሚያቃጥል ስለሆነ እንጂ ሳህ አያቹ አደል እናት አትንካ ያለችው እንዳይቃጠልባት ነው አላህዬ ሀራም ያደረገው የከለከለንም እንዳንጎዳ ነው🥺ለኛ ሚጠቅመንና ከይር ነገር ኖሮት ቢሆን እኛ ላይ ሀራም አያደርግብንም ነበር ለእኛ ከእናታችን በላይ አዛኝ ነው። እዚህ ጋር ዋናው ጥያቄ ሀራም ላይ ሆነን ልባችን ሲሰበር አላህ ስለጠላኝ ነው ብለን ቃሉን ዘንግተን በእሱ ተስፋ እንቆርጣለን ወይስ ስለሚወደኝ ከልክሎኝ ነበር ግን እኔ ተሳስቻለው እና ወደ ሚወደኝ ጌታ ከእነጉዳቴ በተውበት እመለሳለው ማለት ይሻለናል?
Dec 23, 2023