DawitBarcelona76.5
#relationships
ባንክ አካዉንት ካልከፈትክ ብላ መንገድ ላይ የማላቃት ልጅ ጨቀጨቀችኝ እና አፍቅራኝ ቢሆን ነዉ ብዬ አሰብኩ ምክንያቱም ሰዉ እንዴት የማያቀዉን ሰዉ ያወራል እና ነገም ከጠየቀችኝ በገገማዉ ኪስ ልገባላት እያሰብኩ ነዉ ምን ትመክሩኛላቹ
Dec 21, 202311 engagements
ባንክ አካዉንት ካልከፈትክ ብላ መንገድ ላይ የማላቃት ልጅ ጨቀጨቀችኝ እና አፍቅራኝ ቢሆን ነዉ ብዬ አሰብኩ ምክንያቱም ሰዉ እንዴት የማያቀዉን ሰዉ ያወራል እና ነገም ከጠየቀችኝ በገገማዉ ኪስ ልገባላት እያሰብኩ ነዉ ምን ትመክሩኛላቹ
Dec 21, 2023ቀልድ nw እንሳቅ?
Dec 22, 2023yaskal eko
Dec 22, 2023Gbalat🥹🥹🥹
Dec 22, 2023I need this kind of delusion in my life😂
Dec 22, 2023Mn kemek nw abate
Dec 22, 2023Dawit mn hone nw enda set afakerechgn bileh nw kiss mitgabalet bicha gin kiss ka gabahelet buhala teg bilah ba joruwa room eniyaz bileh tayikat😁😁😁
Dec 22, 2023ምን አገባኝ። ብቻ ጥርስህን መቦረሽ አንዳትረሳ👍 LMAO
Dec 22, 2023Abo ymechh😁
Dec 23, 2023ሔለን እም*ን ማግኘት ምትፈልጉ እኔን አውሩኝ 👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼 @Agent_of_helen
Dec 23, 2023