የ ፍሬሽማን ኮርስ ተማሪ ነኝ እና እንዴት ማጥናት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ ቆይ ለሊት ተነስቶ ማጥናት ይሻላል ወይስ ማታ አምሽቶ የቱ ውጤታማ ያደርጋል
Dec 20, 2023እንደኔ ቀን በክላስ ምክንያት ሊደክምክ ስለሚችል ለሊት ብታጠና መልካም ነው ግን ዶርም መብራት አታብሩብኝ ሚሉ ልጆች ሊኖሩ ይችላሉ ለዛ ደግሞ ወይም ምሳ ከበላክ በኋላ እስከ ማታ አካባቢ ተኛ እና እራትህን በልተህ ቡና ጠጥተህ እስከ ለሊት 6 ወይም 5 ሰአት መፍለጥ ነው በተረፈ ይመችህ💪💪💪
Dec 21, 2023