Da0607-1
#health
ሰላም AAE ፋሚሊ ዛሬ የምጠይቃችሁ ስለ ጤና ነው የታችኛው የፊት ጥርሴ መነቃነቅ ጀምሯል በውስጥ በኩል እንደመልቀቅ ብሏል እድሜዬ 21 ነው ምን ትላላችሁ ምን ባደርግ ይሻላል ከተነቀለስ መልሶ የማደግ probability ይኖረው ይሁን thanks for advice
Dec 20, 20233 engagements
ሰላም AAE ፋሚሊ ዛሬ የምጠይቃችሁ ስለ ጤና ነው የታችኛው የፊት ጥርሴ መነቃነቅ ጀምሯል በውስጥ በኩል እንደመልቀቅ ብሏል እድሜዬ 21 ነው ምን ትላላችሁ ምን ባደርግ ይሻላል ከተነቀለስ መልሶ የማደግ probability ይኖረው ይሁን thanks for advice
Dec 20, 2023Check you blood suger it.might be diabetes
Dec 21, 2023አሁን ከወለቀ አይበቅልም, ምክንያቱን ታውቀዋለህ የተነቃነቀበትን?
Dec 22, 2023Ask here @biranacommunity Btw Manegnawm skills lay lmd lemagegnet, ask anything lay yaltemelesulachun tyakewochm lemeteyek, business ena srachun lemastewawek yhen group metekem tchlalachu @biranacommunity
Dec 21, 2023