Someonea2.5
#religion
የመልዓክ መልክ ምንድን ነው የሚመስለው? እኛ እንደምናስበው እና በምስል እንደምናየው ሰዋዊ መልክ ነው ያላቸው? መፅሀፍ ቅዱስ እና ሌሎችም አዋልድ መፅሀፍት ስለዚህ ምን ይላሉ?
Dec 20, 20235 engagements
የመልዓክ መልክ ምንድን ነው የሚመስለው? እኛ እንደምናስበው እና በምስል እንደምናየው ሰዋዊ መልክ ነው ያላቸው? መፅሀፍ ቅዱስ እና ሌሎችም አዋልድ መፅሀፍት ስለዚህ ምን ይላሉ?
Dec 20, 2023ብርሃን ናቸው አካል የላቸውም የተፈጠሩት ከንፋስ እና ከእሳት ነው
Dec 23, 2023እንደባሕርያቸው እና ለብጹዓን በትገለጡበት መንገድ እንዲሁን ሰዎችን ላያስፈራ በሚችል መልኩ ተደርጎ ስዕል ስለሚሳል እንጂ መላእክት እንደሰው እጅ እግር ዓይን ተብሎ እንደ ሰው ሥጋ የሚወሰኑ አይደለም።
Dec 22, 2023Ask here @biranacommunity Btw Manegnawm skills lay lmd lemagegnet, ask anything lay yaltemelesulachun tyakewochm lemeteyek, business ena srachun lemastewawek yhen group metekem tchlalachu @biranacommunity
Dec 21, 2023