AshHeron88143
#health
ሰላም ሰዎች እንዴት ነው የአይኔን ጤንነት ልጠብቅ እምችለው እና እንዴት ከበፊቱ የተሻለ ጥራቱን መጠበቅ የምችለው አይኔ እየተጎዳ ያለ ያህል እየተሰማኝ ነው እና ስልክ እንዴት ብጠቀም ጉዳቱን መቀነስ የምችለው ሰአቱን ሳይሆን eay care maregebet menged temari selehonku yan yahel phone lay alhonem
Dec 20, 20234 engagements