ግን ለምንድነው ነገሮች የሚጠሙብኝ በሁሉም ዙሪያ ፈተና በዛብኝ ማርያምን ከበደኝ አለኝ የምትሉት እንደወንድም የምታዩት ሰው ሲቀየርባችሁ ሰው ሲንቃችሁ በዚ ላይ የጤና ችግር ሲኖርባችሁ ቤተሰባችሁ ልፋት ብቻ ግን ምንም ትርፍ ሳያገኙ እንደሚለፉ እያሰባችሁ እንዴት ልቻለው ማርምን
Dec 20, 2023ምን መሰለህ እግዚአብሔር የሆነ ነገር እየሰራ ነው just wait☺️ እዛው ጋር ሆነህ ጠብቀው Final ሚባል ነገር የለም እግዚአብሔር ጋ So he tryed learn something that very important for you future so ማንም ስልጠና ሳይወስድ አያልፍም በእርሱ መንገድ ደስ ሚለው ነገር ሁሉም ችግሮች መጀመሪያህ እንጂ መጨረሻህ አይሆንም አምነህ ከቀጠልክ so ሁሉም እንደዛው ነው just ግን 💪💪💪💪💪💪
Dec 21, 2023