filagot 100% new neger gin kewich telat hageren yemitebkat kehone weyim demo le emnete zeb yemikom wetader enji enji libsun adrigo ye akebabiw sew lyblemezenet aydelem
Dec 21, 2023filagot 100% new neger gin kewich telat hageren yemitebkat kehone weyim demo le emnete zeb yemikom wetader enji enji libsun adrigo ye akebabiw sew lyblemezenet aydelem
Dec 21, 2023ድሮ ላይ ፍላጎት ነበረኝ አሁን ላይ ግን ሲገባኝ ወታደር በመንግስት ና ፓርቲ ጠባቂ ነው ፓርቲ ና ባለስልጣናትን ለመጠበቅ እድሜዬን አላባክንም እንደሌሎች ሀገሮች ሀገሪቷን ለመጠበቅ ቢሆን ኖሮ እገባ ነበር
Dec 21, 2023Yihene maseltegna endenebrku asibalehu ewnetegna witdirna ezi hager binor noro 😔
Dec 21, 2023I want to be a great soldiers but in this country no bro😭
Dec 21, 2023Ergitegna negn polis nek ante
Dec 21, 2023Yewnet betam new mehon emflgew ke hitsanenete jmro ahun uv temari honge rasu I still have thought of being a soldier idk abate selenbr mnmn yimslngal
Dec 21, 2023to be honest እኔ በልጅነቴ በጣም መሆን እፈልግ ነበር ግን አሁን ሳየው እንደወታደር የሚበደል የለም እዚ ሀገር ውስጥ መጀመሪያ ሲሰለጥን discipline በሚል ሰበብ ለምን ብሎ እንዳይጠይቅ ደንቆሮ እንዲሆን ተደርጎ ነው ሚሰለጥነው ለምን ብሎ ከጠየቀ ሀገር እንደከዳ ተደርጎ ነው ሚቆጠረው እስር ቤት ይገባል የተባለውን ያለምንም ማወላወል የሚያደርገው ደግሞ ሮቦት ነው so አሁን በዚ ሰአት የኢትዮጵያ ወታደር የተወሰኑ group of people ስልጣን የሚጠብቅ ሆኖአል የራሱን ሀገር እያወደመ ነው ከትግራይ ጀምሮ አሁን ደግሞ አማራ so ማንም ወታደር መሆን አይፈልግም ፣ እኔ በራሴ may be የመከላከያ mentality ተቀይሮ ለሀገር ማገልገል ከጀመረ ማልገባበት ምንም ምክንያት የለም
Dec 23, 2023የኛ ሀገር ውትድርና እውነት ሀገርን መጠበቅ ቢሆን ኖሮ አየር ሀይል ተዋጊ ጀት ማብረር ነበር ፍላጎቴ ግን ለአንድ አምባገነን ህይወቴን አልገብርም
Dec 21, 2023Yabede new masculine thonalek gn Ethiopia wst nahh
Dec 21, 2023ay ene temire hageren agelegilalew
Dec 21, 2023Ask here @biranacommunity Btw Manegnawm skills lay lmd lemagegnet, ask anything lay yaltemelesulachun tyakewochm lemeteyek, business ena srachun lemastewawek yhen group metekem tchlalachu @biranacommunity
Dec 21, 2023ውትድርናኮ ፈለክም አልፈለክም ከሀገርህ ሁኔታ አንጻር አንዳንዴ ግዴታ ሚሆን ነገር ነው
Dec 21, 2023