በመጀመርያ ሂደት ላይ ባለሙያዎቹ ጥርሱን ካጸዱት በኃላ አንዲት ፕላስቲክ መሳይ ነገር እንዲሞላ የተፈለገው (የተቦረቦረው) ጥርስ ውስጥ ይከቱታል ከዛም ለተወሰኑ ሳምንታት ቀጠሮ ይሰጣሉ። ምክንያቱም መያዝ አለመያዙን እና ህመም አለው የለውም ሚለውን ቼክ ለማድረግ ነው። ከዛ በቀጣዩ ቀጠሮ ሙሌቱን ያደርጋሉ። በአጠቃላይ ግን በ process'u ውስጥ ህመም የለውም 😎🤙
Dec 20, 2023በመጀመርያ ሂደት ላይ ባለሙያዎቹ ጥርሱን ካጸዱት በኃላ አንዲት ፕላስቲክ መሳይ ነገር እንዲሞላ የተፈለገው (የተቦረቦረው) ጥርስ ውስጥ ይከቱታል ከዛም ለተወሰኑ ሳምንታት ቀጠሮ ይሰጣሉ። ምክንያቱም መያዝ አለመያዙን እና ህመም አለው የለውም ሚለውን ቼክ ለማድረግ ነው። ከዛ በቀጣዩ ቀጠሮ ሙሌቱን ያደርጋሉ። በአጠቃላይ ግን በ process'u ውስጥ ህመም የለውም 😎🤙
Dec 20, 2023Ask here @biranacommunity Btw Manegnawm skills lay lmd lemagegnet, ask anything lay yaltemelesulachun tyakewochm lemeteyek, business ena srachun lemastewawek yhen group metekem tchlalachu @biranacommunity
Dec 20, 2023