Selam 4 killo freshman temari negn ena fellowship mnamn endet new
Dec 19, 2023#የምስራች ለአንድኛ ዓመት አዲስ ገቢ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለተመደባችሁ በተመደባችሁበት ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ የሚታገኙበት አዲስ ዌብሳይት ይፋ ሆነ www.myfellow.et ስለተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ ጊቢ ስለ ከተማው ስለ ተማሪዎች ህብረቱ/ ፌሎውሽፑ የፌሎሽፑ አስተባብሪዎች የስልክ እና የቴሌግራም አድራሻ ስለ ፌሎሽፑ/ህብረቱ ልዩልዩ የአገልግሎት ቡድኖች ሳምንታዊ ፕሮግራሞች የአስተባባሪዎች የስልክ እና የቴሌግራም አድራሻ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች እንደዚሁም ካሉበት ሆነው ቅድሚያ በመመዝገብ ፈሎሽፑ ስላዘጋጀው ልዩ የአቀባበል መረሃግብር እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን ከመሪዎች ማግኘት ይችላሉ www.myfellow.et የኔ ህብረት
Dec 20, 2023