ክርስቶስ ፈጣሪ ነው እንበል! ጥያቄ! እኛ እንደምንሳሳት ከዛ የሆነች ሴት ይፈጥርና ያቺ ሴት ደሃ የሆነች....በዛች ቤት ተወልዶ እንደሚሰቀል...ከዛም እንደሚነሳ...ይህንንም ፍቅር እንደሚለው plot አድርጎት ነው ወይስ coincidence ነው። እንደዛ ከሆነ የእሱ ደስታ ምንድነው? አስበው አንተ በፈጠርከው እቃ እቃቃ መጫወት! እንደውም ተውት ከእናቱ ከተወለደ በዋላ እንደህፃን ማስመሰል🤦♂️ ከላይ መቶ አደረ ከተባለ....መቸስ የበፊቱን አይረሳም🙄 ለአላህም መጣለው! ይህን መልሱ😑
Dec 18, 2023ስምህን አይቼ ማንነትህን አወቅኩ🙂
Dec 20, 2023