#personal
Selam new guy's Passport ላወጣ online ተመዝግቤ ነበር :: የቀጠሮ ቀን ሊደርስ(15day) ነው እና መታወቂያ ጠፋብኝ እና አዲስ ለማውጣት 3 ወር ይፈጋል አሉ, በግዚያዊ መታወቂያ አይሰሩም ? ወይም ሌላ መንገድ አለ እስቲ experience ያላቹ pls
Dec 18, 20234 engagements
Selam new guy's Passport ላወጣ online ተመዝግቤ ነበር :: የቀጠሮ ቀን ሊደርስ(15day) ነው እና መታወቂያ ጠፋብኝ እና አዲስ ለማውጣት 3 ወር ይፈጋል አሉ, በግዚያዊ መታወቂያ አይሰሩም ? ወይም ሌላ መንገድ አለ እስቲ experience ያላቹ pls
Dec 18, 2023የድጋፍ ደብዳቤ ከቀበሌ አፅፊ ጊዜያዊውን መታወቂያ ስታወጪ
Dec 19, 202315 ken slemil bekenu man ysetehal lela 1 were slaleh teregagteh asebebet
Dec 20, 2023ጊዜያዊውን ይዘህ ሄድህ እድልህን ሞክር
Dec 19, 2023Ask here bro @biranacommunity Semera mimarut ymelsulhal Btw Manegnawm skills lay ena life experience lemagegnet yhen group metekem tchlalachu @biranacommunity
Dec 19, 2023