#entertainment #philosophy #challenge #society About colours የ ምትወዱት ቀለም ምንድን ነው? ብዬ ብጠይቃችሁ ልትነግሩኝ ልትዘረዝሩልኝ ትችላላችሁ ለምን እንደወደዳችሁትም😍 ጭምር ልትገልፁልኝ ትችላላችሁ🤷 ግን ስለቀለም ሲነሳ ቶሎ አእምሮዎችሁ🧠 ውስጥ የሚመጣው ቀለም ምንድን ነው? ምንም ሳታስቡበት ቶሎ⚡️ የሚመጣላችሁ ምንድን ነው ለኔ ጥቁር⬛️ ነው የመጣልኝ እናንተስ?🫵
Dec 18, 2023Blue💙 Its the color of everything I love...the color of peace and relaxation...It makes me feel calm
Dec 19, 2023