Anpnymous233
#other
የዛሬው ጥያቄዬ ለየት ሊል ይችላል ፤ ይህ ወር ምናልባትም ዋና የህየወቴ አቅጣጫ የሚቀየርበት ነው። በፀሎትም ሃይል አምናለሁ። ዛሬ የምጠይቃችሁ ሁላችሁም በየዕምነታችሁ ፈጣሪ የሚገባኝን የወደፊት ህይወት እንዲሰጠኝ ነው። አመሰግናለሁ 🙏
Dec 18, 202311 engagements
የዛሬው ጥያቄዬ ለየት ሊል ይችላል ፤ ይህ ወር ምናልባትም ዋና የህየወቴ አቅጣጫ የሚቀየርበት ነው። በፀሎትም ሃይል አምናለሁ። ዛሬ የምጠይቃችሁ ሁላችሁም በየዕምነታችሁ ፈጣሪ የሚገባኝን የወደፊት ህይወት እንዲሰጠኝ ነው። አመሰግናለሁ 🙏
Dec 18, 2023Egziabher yerdah Yasebkewn yasakalh
Dec 19, 2023Fetari yrdak🙏
Dec 19, 2023Amen !
Dec 19, 2023እግዚአብሔር ይርዳህ/ይርዳሽ🙏
Dec 19, 2023Manew Ye Christina Semeh?
Dec 19, 2023Ende chernetu yadah/sh...yemigeban emo ende hatiyatachn bzat ejig tqit nw. Abroh/sh yihun Medhanialem
Dec 19, 2023Pilot trainee nekinde😁
Dec 19, 20231.ለምን አይሰጥህም? 2.ምናልባት ይህ 'ህይወቴን ይቀይራል' ብለህ ያሰብከው ነገር ጎጂህ ቢሆንስ? 3.ያሰብከው ባይሳካስ? ነገርን አትብቆ መለመን እና እጅግ የበዛ እርግጠኝነት(ተስፋ) ጎጂ ናቸው እግዚአብሔር የሚበጀውን ያርግልኝ ያደርግልኛል ብሎ መስራት መትጋት በቂ ይመስለኛል
Dec 19, 2023Lante/chi kale cheger yelewm. Etseleyalew. Ke snt ande des yemil teyake.
Dec 19, 2023Ena 22 F negn eyenem ፀሉት endedw new lenem ande lay ፀሉት aderegulegn terw bale endagegn
Dec 19, 2023Yetgnaw fetari?
Dec 19, 2023