guys yihen tyake bedenb melsulgn betam techegirebetalehu ምን መሰላቹ ከ ጉኣደኞቼ ጋር ስንገናኝ በጣም ዝምተኛ ነኝ ኣንተልጅ ኣውራ እንጂ ምናምን ይሉኛል በዛ ሰኣት ያልበኛል ፊቴ ይቀያየራል ምናምን ብቻ በጣም ዝምተኛ ነኝ በተመሳሳይ ሰኣት ደሞ ማወራውም ሰው ኣለ ግራ ገብቶኛል ፀባዬ ኣሁን ኣሁንማ በቃ ከሁሉም ጀለሶች ጋ ሰብሰብ ካልን ኣውራ ኣውራ የሚሉት ውትወታ በዛብኝ እኔም ዝምተኛነቴን ኣልወደውም ለምን ዝም እንደምልም ኣላቅም መፍትሄ ስጡኝ please ይሄን ነገር ካልቀረፍኩ ከሰው ጋር መገናኘት እየጠላሁ ነው
Dec 18, 2023Leloch adadis jelesoch yaz...jelesocheh bzu gize slemiyawerut neger info kedmeh sebseb,asre awra awra atbelugn belachew demo
Dec 19, 2023