Six_seven153
#society
ሰው ነን ሰውም ነበርን ታዲያ ለምን ሰውነታችንን አጣንን? ለምን ሰው ነበሩ ተባልን? ሰው አንደሰው ማሰብ ያቆመው መቼ ነው? ዘመን ትጠቅሱልኝ ይሆን አሁን አሁንማ ሰው እንደሰው ሲያስብ፡በማህበረሰቡ አብድ,ፋራ አሞታል,ፈላስፋ እየተባለ ይተቻል ከቀን በሇላ ግን ብርቅዬ ሰው በኢትየጵያ ምንአምን እየተባለ እንዳንጠራ ግን ለመሆኑ ሰው ማነው? ተግባሩስ ምንድን ነው? ሰው ነህ?
Dec 16, 20231 engagements