ሰዎች this year graduate አረጋለዉ እንደምታቁት በተመረቁበት ስራ ማግኘት ከባድ ነዉ university ከገባዉ ጀምሮ ስራ አገኝ ይሆን የሚል ሀሳብ በዉስጤ እየተመላልሰ ነዉ የተማርኩት አሁን ፈጣሪ ይመስገን የተወሰነ ገንዘብ እጄ ላይ ገብቶ ትንሽም ቢሆን ተንፈስ ብያለዉ ግን ምን መስራት እንዳለብኝ ባሰብኩ ኩትር ምከስር እየመሰልኝ ነዉ እና pls guys አሁን ላይ አሪፍ business ምትሉትን ንገሩኝ የ ስራዉን አሰራር አንድላይ አብራሩልኝ
Dec 16, 2023ብዙዎችን ስለቢዝነስ ሲያማክሩኝ አደራ ብዬ የምነግራቸው if the business can't take care it self in the long run don't start it ብዬ ነው እና ምንም ሰራክ እፎይ የምትልበት ካልሆነ it's better if you don't start it.
Dec 17, 2023