Lamda77
#religion
እረ ሰዎች ተሀድሶ በጣም ነው ሚመቹኝ 😍 አዳማ ቤተክርስቲያን አላቸው እንዴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Dec 15, 202317 engagements
እረ ሰዎች ተሀድሶ በጣም ነው ሚመቹኝ 😍 አዳማ ቤተክርስቲያን አላቸው እንዴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Dec 15, 2023Mndnw dislike miyadergut😂 Kalaweku zm ayluhm ede
Dec 16, 2023😒😒😒😒mnm algbagnm
Dec 16, 2023ምን ከነሱ የተለየ ነገር አያቹ ? ተሀድሶ ማለት ከ ኦርቶዶክስ ስርአት ሰርቀዉ የወሰዱ እና መናፍቃን ናቸዉ የተሰረቀ እቃ የተሰረቀ ነዉ ባለቤቱ የተነፈገዉ ማለት ነዉ ምነው tik tok አታዩም ቃላ ዓዋዲ ላይ ያሉ ሁሉ የ ፕሮቴስታንት ዘማሪ ናቸዉ በ አጠቃላይ መናፍቃን ኦርቶዶክስን ለማጥፋት እየተጠቀሙበት ያለዉ ዘዴ ነዉ ከሰማቹ ሰሙ ከሌባ ከምገዙ ከባለቤቱ ግዙ የሁሉም እምነቶች መነሻ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ናት ተሀድሶ ሊያድስዋት የፈለጉ መናፍቅ ሊከፍሏት የተነሱ ከስዋ ምንም ሳይጎልባቹ ከእናታቹ በላይ የእንጀራ እናታችሁን አታሰበልጡ በብልጭልጭ አትታለሉ በጣም የሚስቀና የሚያስደሰት ስርአት ነዉ ያላት:: ንቁ ንቁ😭😘 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለአለም ትኑር ተስፋ ትኖራለችም 😘😘😊😍
Dec 17, 2023Enam baxam nw memachewugn🥰🥰🥰❤️....kalewadi tv tayalahe...eza lay balawu selik dawulehe xayeqe 😍😍
Dec 16, 2023awo
Dec 16, 2023Yet akababi edehone ltnegregn tchlaleh 🙏🙏🙏🙏
Dec 17, 2023