#Regional #philosophy #Personal ሰዎች አስቲ አንድ ጥያቄ መልሱልኝ as ageneral ወንደን ልጅ ሰናስብ ቶሎ አእምሮዎችን ላይ ጀግና,ዘበኛ ምናምን የመጥብናል ሴትነትን ስናስብ ደሞ:-ብልህ,ገንዘብ ወዳጅ..... so እስቲ አናንተ ሰለዚህ(ስለእምነት) ስታስቡ መጀመርያ የሚመጣባችሁ ምንድን ነው?👇👇 1,ortodox 2,islamic 3,protestant 4,Catholic 5,fikirsism 6,Tnkulna..... ስታሰቡት መጀመሪያ የሚመጣባችሁን አንድአንድ ነገር ንገሩኝ? deep ሳትገቡ
Dec 15, 2023ብዙ ነው Both positive and negative 1. Orthodox Positive: ባህል፣ ታሪክ፣ ስርዓት፣ ሀገር ወዳድነት፣ ቆራጥነት፣ አክባሪነት፣ ውብ ዜማ፣ ጾምና፣ ለኔ ቢጤዎች እረፍት፣ የተረጋጉ የእምነቱ አባቶች negative: ተሳዳቢነት፣ ግብዝነት፣ ጠጪነት፣ አፈ-ታሪክ፣ ጭፈራ፣ አሳዳጅነት፣ ጭፍን ሀይማኖተኝነት፣ ዝብርቅርቅ፣ አለማወቅ... 2. Islamic Positive: ውብ የተሰፋፈኑ ሂጃብ ለባሽ ሴቶች😊 ትጋት፣ ቁጥብነት፣ ሰጪነት፣ ገራሚ የንግድ ሰዎች፣ ጣፋጭ ምግቦች፣ ታማኝነት( የሌላውን ሀቅ አለመፈለግ)፣ እውቀት(ቁርአንን) negative: ጭካኔ፣ አሰቃቂ ግድያ፣ አሸባሪነት፣ የሴቶች ጭቆና፣ ብዙ ሚስቶች ያሏቸው ወንዶች፣ ጫት 3. protestant positive: ጨዋነት( ከሱስ, ዘፈን...ነጻ)፣ የተቀመመ አነጋገር(ከስድብ...የነጻ)፣ የህጻናት ልዩ ትኩረት፣ እውቀት(የመጽሃፍ ቅዱስ)፣ አመስጋኝነት፣ እምነት፣ ድፍረት( የሰይጣንን, ሰውን,በሽታን... አይፈሩም)፣ ለአዳዲስ የእምነቱ ተከታዮች ያላቸው እንክብካቤና ፍቅር፣ ውብ መዝሙሮች negative: ስርዓት- አልባነት፣ አጭበርባሪ ነብያት፣ ጅልነት፣ ጩኸት፣ ንፉግነት፣ ገንዘብ ወዳድነት፣ ኩረጃ፣ አጉል አለባበስ፣ የውጪ ኩረጃ፣ አሰልቺ ወሬ፣ ስንፍና፣ ክርክር ወዳድነት፣ ከንቱ የቁም ህልመኝነት... 4. catholic positive: ሰጪነት(የተደራጀ, ማያቋርጥ, ከጥግ እስከ ጥግ ያካለለ...)፣ ስርዓት፣ ካቶሊክ ት/ቤቶች(ስርዓታቸው, ለትምህርት ያላቸው ትኩረት)፣ ትጋት፣ የካቶሊክ ሴት መነኩሴዎች፣ ራስ ተኮር መሆናቸው(አይከራከሩም, አይሳደቡም)... negative: the nun(horror film) ትዝ ይለኛል፣ ዋናው ጳጳስ( ክርስቲያናዊ ያልሆኑ አቋሞቹ, ከilluminati ጋር ተያያዥ...) 5. fkrsizm: ጅልነት፣ reincarnation፣ comedy, yehlm alem.. 6. tinkola Positive: letenkuay yalachew frhat( hulum fetarin endih bifera yet bederensn) negative: ሰይጣን፣ሞት፣ ጥላቻ፣ ፍርሃት፣አጭበርባሪነት፣ ራስ- ወዳድነት....
Dec 16, 2023