Never_Say_Never271.5
#technology
#technology Hii beteseb..!!! Ps 4 (PlayStation) በተመጣጣኝ ዋጋ ፈልጌ ነበር ማለቴ ያገለገለ እንኳን ቢሆን ጥሩ ይዞታ ላይ ያለ ቢቻል ርካሽ ሚባል ከሆነ የምትሸጡ ወይም የሚሸጥበትን የምታውቁ ብትተባበሩኝ እላለሁ።ልሰራበት ፈልጌ ነው ብዛት 2 Ps...!!! አመሰግናለሁ🙏🙏 By: Never_Say_Never 👨 Status: Previewing
Dec 15, 20232 engagements