ከየት እንደመጣን ሳናውቅ፣ ወደየት እንደምንሄድም ሳናውቅ፣ መሃል ላይ ግን ከዚ ነው የመጣችሁት ወደዚህም ነው የምትሄዱት(religions..) ፣ይሔን ለማድረግ ነው የመጣችሁት(society..) እየተባልን ያለን ፍጡራን(?) መሆናችን የሚያስጨንቀው እኔ ብቻ ነኝ??
Dec 15, 2023Aw anten bicha new mikinyatum sira fet silehonk new
Dec 15, 2023ከየት እንደመጣን ሳናውቅ፣ ወደየት እንደምንሄድም ሳናውቅ፣ መሃል ላይ ግን ከዚ ነው የመጣችሁት ወደዚህም ነው የምትሄዱት(religions..) ፣ይሔን ለማድረግ ነው የመጣችሁት(society..) እየተባልን ያለን ፍጡራን(?) መሆናችን የሚያስጨንቀው እኔ ብቻ ነኝ??
Dec 15, 2023Aw anten bicha new mikinyatum sira fet silehonk new
Dec 15, 2023Ante hodih silemola bicha enezihn tiyakewoch atiteyikm
Dec 18, 2023Amlak lerasachin chinkilat endi asalifo aysetn🙏
Dec 15, 2023Mirt mels 👏
Dec 15, 2023አዉ አንተና አንተን መሳዮች
Dec 15, 2023Ok endeza kalk egna yetefeternew Yale fetari biology endemisekisen ke pro... Cell new minamn litilen new ?
Dec 15, 2023I had to send you this .
Tirt yale photo ansteh degree laklegn
Dec 19, 2023Degree??
Dec 22, 2023እኛ ታሪክ ከተዛባ እውነት ከተበከለ በኋላ የመጣን ትውልድ ነን ስለዚህ በተበላሸ ማህበረሰብ ውስጥ እና ጥሩ ባልሆነ ስርአት ውስጥ እንድናድግ ስለተደረግን የማንነት ቀውስ ውስጥ እንገኛለን
Dec 16, 2023መልሴን ስላገኘው አልጨነቅም። የሆነ ሰዓት እኔም እንዳንተ ጠይቄ አውቃለሁ ግን ሀይማኖትም ሆነ ማህበረሰብ እውነቱን አልነገሩኝም። መጠየቅህን ቀጥል አይደለም መጨነቅ ስቃይም አለው ግን ቻለው መልስህን እስክታገኝ ነው። ሌላው ያንተ ምርጫ ነው።👍👍
Dec 20, 2024Yeah bro ante bicha adelehim we are so many gn be asmesayochna be alawakiyoch tekebenal I have asking purpose of life dont get answer yet
Dec 18, 20231 tsom 2 hijab,jumua 3 tnbit 4 introversion 5 no comment 6 no comment
Dec 16, 2023Allah or fetari lmn endafatran sinegran "y sew lijenm hona jinochnam ene ligazugh enghi alfatrkuwachewum belowal so fetarin letegazw nw yetaftarkaw ena fatarihn tagezaw betarf religious book mnmn anbeb yazane hullum ngr yigebahl
Dec 15, 2023Awo
Dec 15, 2023Yeah ግን የሰዉ ልጅ ጭንቅላት ይገርማል። እነዚህ ጥያቄዎች ሰዉ ነዉ ያመጣዉ ግን ሰዉ መመለስ አይችልም። እዚህ ጋር እምነት ነዉ ከየት እንደመጣን እና ወደትስ እንደምንሄድ የምነግረን አማኝ ብትሆን ኢአማኒ የጥያቄህ መልሱ .. አምኖ መቀበል ነዉ። አንተ ደሞ እምነትህ ደካማ መሆኑ ይህን ጥያቄ ፈጠረብህ
Dec 16, 2023I want to create new religion for philosophers inbox me
Dec 16, 2023i'm with you brother
Dec 18, 2023