#education
አረ ሰዎች እስቲ ምታውቁ ሃሳብ ስጡኝ university የተመደብኩት ሰመራ ነበር ከሄድኩ 2 ሳምንት አለፈኝ እና ግቢው ከምነገራችሁ በላይ ያስጠላል አብዛኛው ተማሪ ራሱ አልመጣም እኔ ራሱ በጣምም ነው የከበደኝ ምን ማረግ ችላለሁ? መቀየር አልችልም?
Dec 14, 20235 engagements
አረ ሰዎች እስቲ ምታውቁ ሃሳብ ስጡኝ university የተመደብኩት ሰመራ ነበር ከሄድኩ 2 ሳምንት አለፈኝ እና ግቢው ከምነገራችሁ በላይ ያስጠላል አብዛኛው ተማሪ ራሱ አልመጣም እኔ ራሱ በጣምም ነው የከበደኝ ምን ማረግ ችላለሁ? መቀየር አልችልም?
Dec 14, 2023እኔ አስካሁን ያልገባኝ ነገር ቢኖር ተማሪ በዚ ዘመን ለምን ግቢ እንደሚሄድ ነው. 99% of the courses are usless and waste of time and you can learn alot of useful skills at home through internet. specially እንዲ የተመታ ጊቢ ሄዳቹ ለምን ትሰቃያላቹ 🤷♂️
Dec 15, 2023mejemeriyama yastelal keza yibelt yastelahal... eyastelah eyastelah yihedna tiresawaleh... yilemedal
Dec 15, 2023እስኪለመድ የትኛውም ነገር ይከብዳል ከቤተሰብ ከጓደኛ ከሰፈር መራቁ በራሱ ከባድ ነው ግን ማይለመድ ነገር የለም ዘላለም ምትቆይበት ቦታ አይደለም🤷♂ 3 or 4 ዓመት ቢሆን ነው ስለዚህ ትለምደዋለህ ጓደኛ ስታፈራ ይበልጥ ትወደዋለህ ከባዱን ጊዜ እንደሚያልፍ ተስፋ ማድረግ ነው ስለዚህ እዛው ቀጥል ማለት ነው ምችለው
Dec 18, 2023Negd jmer chew mnamn mlak jmer ezaw khonk kmetah dgmo ezi ymata or yqen college
Dec 15, 2023😂😂😂😂
Dec 15, 2023