B A L A Y E , B A L S E M A
Dec 15, 2023B A L A Y E , B A L S E M A
Dec 15, 2023continue my walk, what is the big deal bout ex
Dec 15, 2023Slken yeftne awtana "hello yne fkr edetnhlgn edet ednafkgn dmo yan ngr nafkognal btay" elna eychoku eysaku batgbu alfalew😂😈
Dec 15, 2023beselam kehone yeteleyayenew selam byat alfalew, were salabeza. tekeyaymen kehone gn ke egr eskerasua anschat new malfew😂
Dec 15, 2023Ararutatalhu
Dec 15, 2023Ebd neh ende😂
Dec 16, 2023Ayewu alayewu mn chenekegn alifo mehed newa
Dec 15, 2023Re aznanachugn kmr...
Dec 15, 2023Balaye malef new
Dec 15, 2023ካጋጠመኝ ሊገድለኝ ቀን ቆሮጦ ሲዘጋጅ አጋጣሚ በራሴ መንገድ ነቄ ብዬበት እሱ ባልተነቃ ሙድ ወንጀል ሊሰራብኝ ሲያስመስል በነበረው ጥርሱ እኔም እያሳሳኩኝ ላሽ አልኩት ይህ ከሆነ ከአመታት በኋላ በመንገድ ተገናኘን እኔ ለራሴ ይቅርታ አድርጌያለሁ .. ስንገናኝ ልክ ጠፍቶ እንደተገናኘ የረጅም አመት ጓደኛ አርጎኝ በፈገግታ ሰላም ልለው ስል ልክ እንደሌባ ሾልኮ ጠፋ ምንም ላደርገው አልነበረም አስተያየቱ ራሱ ከፖሊስ የሚሸሽ ነበር የሚመስለው በጣም ነው የደነገጥኩት ወላ ተሰለበብኝ እና ባልጠበኩት የመንገድ አቅጣጫ ሄዶ ታክሲ ውስጥ ገብቶ ሲሄድ አየሁት...እና ባጭሩ እኔ ልረሳ እችላለሁ ያ ሰው በመልካምም በክፉም ተለያይተን በኔ በኩል ልክ እንደኖርማል ሰው ነው የማያቸው በአወንታዊ .. እንግዲህ ከሆነ አመት በፊት እንዲህ ሆኖ ነበር።😊
Dec 20, 2024