ከተጋባን 2 ሳምንታች ነው አዲስ ባለትዳር ነን ባለቤቴ ከጓደኞቹ ጋር እንደሚገናኝ አብረው እራት ወይ ምሳ በልተው ተጫውተው እንደሚለያዪ አቃለው ይዞኝ አንዳንዴ ከእነሱ ጋር እንወጣም እንዝናና ነበር ለማደር እቤት ስንት ታሪክ ፈጥሬ አድር የነበረው አሁን ግን ልክ እንደ ተጋባን በነፃነት እያለን አንድ ጊዜ እንኳን ይዞኝ መውጣት ስለማይፈልግ ''እንግዲህ ከስራ ይደክምሻል '' ብዬ ነው አብረን መሄድ እንችል ነበር ሲለኝ ውስጤን ደስ ማይል ነገር ይሰማኛል ሲፎግረኝ ያናደኝ ጀምሮአል እና አዲስ ባለትዳር ሆነን ይሄ መደበር እንዳይሰማኝ ምን ላርግ pls የት ወጣክ ገባክ ለምን አመሸክ ላለማለት እና ለራሴ ቃል ገብቼ ግን ለማምቸት መፈለጉ ሳይሆን አብረን እዳንሄድ ደክሞሻል ስራ ይኖርብቻል ሚለው ነገር comfort እየነሳኝ ነው ምን ላርግ pls ባለትዳሮች መልሱልኝ
Dec 14, 2023አንጀቱን ብይው like ወንድ ልጅ ስስ ነው ካወቅሽበት እና ጫን አትበይው በስሱ አድርጊው እና ካንተ ጋር ጊዜ ማሳለፍ ፈልጋለሁ ልጆች ሳንወልድ ሂወትን ማየት አለብን በይው ልጆች ከወለዳቹ በዋላ መዝናናት የሚባለው ነገር ላይኖር እንደሚችል ንገሪው ሴት ነሽ ትችያለሽ ብልህ ሁኚ ይቅናሽ ሙሽሪት 🙌🙌🙌
Dec 15, 2023