ሰላም ነው በጣም የምትወደኝ ፍቅረኛ አለቺኝ እና በጣም ነው እኔም ምወዳር እና ቤተሰቦቿ ከኔ ጋር እንድትሆን አልፈለጉም የቻሉትን እየጣሩ ነው ተዪውም ብለዋት መርዝ ጠጥታ ነው የተረፈችው አሁንም በጣም ነው ሚያስጨንቁዋት እኔ ብትዋት የሆነ ነገር ትሆንብኛለች እና ቤተሰቦቹዋ ሁሉ ሊጎዱኝ ዝግጁ ናቸው እና ምን ላርግ????? plz
Oct 04, 2020lemn ke betesebochua ga adult conv atmokrm weym demo selante maymechachewn neger lante bikebdm lesua stl tewlachew mostly welaj le lju bemaseb slehone endi aynet neger miaregew
Oct 04, 2020