Hello guys ከሰው ተደብቄ ሱስ ማለትም መጠጥ የመጀመር ማጨስም ፍላጎት አለኝ የግቢ ተማሪ ነኝ በሃይማኖቴ ፕሮቴስታንት እና በቃ ውስጤ ማድረግ እየፈለኩ በቃ ሰው ፈራለው አንዳንዴ ከተማ ሄጄ የግቢ ልጆች ማይገኙበትን ቦታ ብፈልግ አጣሁ pls depression ውስጥ ነኝ የሆን ነገር በሉኝ
Dec 13, 2023La depression መፍትሄ ሱስ እኮ አይደለም... ጠጥተህ ሰክረህ እየጬስክ አፍህ እያሸተታ የበለጠ depression ውስጥ ነው ምገባው ሰው ቢያይ ባየይ ምንም አይደለም... መደበቅ የማትችለው አንድ አለ God..... ሌላ መፍትሔ ፈልግ ለሱ... ዛሬ ብትጀምር ከስምንት ቦሀላ አለባበስህ ተቀይሮ ጠረንህ ተቀይሮ ነው ምትገኘው ራስህን 🤮... ለdepression ሱስ መፍትሔ አይደለም!!! ለሚያልፍ ቀን ብለህ የሚያልፍ ችግር ውስጥ አትግባ 🙌🙌❤️
Dec 14, 2023