#other
ሰላም የ ቴሌ ብር ብድር ነበረብኝ ከ 7 ወር በፊት የተበደርኩት እና እጥፍ ጨምሯል። ከ ቴሌም መደወል እና ቴክስት ማድረግ ጀምረዋል ብድሩን ይመልሱ እያሉ። እንደ እኔ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ሆኖ የሚያዉቅ ካለ ይንገረኝ እስኪ.... በ አካል መተዉ ያገኙኛል ቴሌዎች? ወይም ደሞ ይከሱኛል እንዴ? እባካችሁ መረጃ ካላቹ አሳዉቁኝ... የመክፈል አቅም የለኝም ተማሪ ስለሆንኩ
Dec 13, 202326 engagements