ኢዮብ 38 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³¹ በውኑ የሰባቱን ከዋክብት ዘለላ ታስር ዘንድ፥ ወይስ ኦሪዮን የሚባለውን ኮከብ ትፈታ ዘንድ ትችላለህን? ³² ወይስ ማዛሮት የሚባሉትን ከዋክብት በጊዜያቸው ታወጣ ዘንድ፥ ወይስ ድብ የሚባለውን ኮከብ ከልጆቹ ጋር ትመራ ዘንድ ትችላለህን?
Dec 13, 2023ኢዮብ 38 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³¹ በውኑ የሰባቱን ከዋክብት ዘለላ ታስር ዘንድ፥ ወይስ ኦሪዮን የሚባለውን ኮከብ ትፈታ ዘንድ ትችላለህን? ³² ወይስ ማዛሮት የሚባሉትን ከዋክብት በጊዜያቸው ታወጣ ዘንድ፥ ወይስ ድብ የሚባለውን ኮከብ ከልጆቹ ጋር ትመራ ዘንድ ትችላለህን?
Dec 13, 2023The Qur'an says that "the heavens and the earth were joined together as one unit, before We clove them asunder" (21:30) Following this big explosion, Allah "turned to the sky, and it had been (as) smoke. He said to it and to the earth: 'Come together, willingly or unwillingly.' They said: 'We come (together) in willing obedience'" (41:11). Thus the elements and what was to become the planets and stars began to cool, come together, and form into shape, following the natural laws that Allah established in the universe. The Qur'an further states that Allah created the sun, the moon, and the planets, each with their own individual courses or orbits. "It is He Who created the night and the day, and the sun and the moon; all (the celestial bodies) swim along, each in its rounded course" (21:33).
Dec 13, 2023" ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተዘጋጁ፥ ስለዚህም የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ በእምነት እናስተውላለን።" (ወደ ዕብራውያን 11:3)
Dec 13, 2023Metsehafe henok lay bedenb yabraral besu guday lay
Dec 13, 2023በግልፅ ጁፒተር ማርስ ሳተርን እንዲል እንደማትጠብቅ አስባለሁ ግን ከሰማይም በላይ ከሰማይም በታች የእርሱ ድንቅ የእጅ ሥራ ውጤት ስለመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ በግልፅ ተናግሯል ለምሳሌ በመጽሐፈ በኩፋሌ 19÷11 "የእውነት ጌታ ዓለማትን የፈጠርህ አንተ የተመሰገንህ ነህ" እያለች የይስሐቅ ሚስት ርብቃ ስታመሰግን ተጽፏል ያመሰግነዋል በሌላ ቦታ ወደ ዕብራውያን 1÷2 ደግሞ "ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን" በቅድመ ዓለም የወልድን ሁሉን አስገኚነት በግልፅ ተናግሯል የበለጠ በዚህ Topic interested ከሆንክ መጽሐፈ ሄኖክን አንብብ 🙏🙏
Dec 13, 2023