M7253
#sport
እግርኳስ ተጨዋች መሆን እፈልጋለው። ግን ክፍለሀገር ነው የምኖረው እስካሁን ድረስ ምንም አይነት ለውጥ አላየውም በየቀኑ መልፋት ብቻ። ሳስበው ግን እድሜዬ እየሄደ ነው(16 ነኝ አሁን)። ምን ማድረግ ነው ያለብኝ...
Dec 12, 20237 engagements
እግርኳስ ተጨዋች መሆን እፈልጋለው። ግን ክፍለሀገር ነው የምኖረው እስካሁን ድረስ ምንም አይነት ለውጥ አላየውም በየቀኑ መልፋት ብቻ። ሳስበው ግን እድሜዬ እየሄደ ነው(16 ነኝ አሁን)። ምን ማድረግ ነው ያለብኝ...
Dec 12, 2023ከቻልክ ክለብ ሞክር ወይም ውጪ ለመሄድ ሁኔታ አመቻች ካልሆነ ግን አያዋጣም bro ላብህን በከንቱ አታፍስ
Dec 13, 2023