Anonymous
#health
የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
Oct 04, 20204 engagements
የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
Oct 04, 2020Fail aderege mibalew Yehone sewnet siyabit like face Ye shinit meqeyer Vomit yeteleyaye yesewnet kfl Masakek
Oct 05, 2020ኩላሊት አካበቢ የመጠዝጠዝ ስሜት ፣ ሽንት ቢጫ መሆን መዘተ .......
Oct 05, 2020ማቅለሽለሽ ወገብ አካባኣቢ የህመም ስሜት መሰማት ...
Oct 05, 2020ሆድ አካባቢ የመጨበጥ የሽንት መቀየር እንደ በሽታዉ ጊዜ ይወሰናል ጉንጭ አካባቢ መወፈር
Oct 05, 2020