#education
Hello guys ዘንድሮ entrance አልፌያለሁ ናቹራል ነበርኩ እና ሀረማያ ዩንቨርስቲ ደርሶኛል እዛ ሄጄ ልሞክር ወይስ እዚው የማታ እየተማርኩ ስራ ልፈልግ? ስራ ይገኛል? አዲስ አበባ ነው ምኖረው አመሰግናለሁ
Dec 11, 20234 engagements
Hello guys ዘንድሮ entrance አልፌያለሁ ናቹራል ነበርኩ እና ሀረማያ ዩንቨርስቲ ደርሶኛል እዛ ሄጄ ልሞክር ወይስ እዚው የማታ እየተማርኩ ስራ ልፈልግ? ስራ ይገኛል? አዲስ አበባ ነው ምኖረው አመሰግናለሁ
Dec 11, 2023Aba ney atfogeri arif gbi nw eyetemark mesrat mchlbet gbi nw atkochbetm trust me..
Dec 12, 2023How old r u?
Nov 21, 2024