የእርግዝና መከላከያ የምትጠቀሚ ከሆነ ያዛባብሻል በወር 2ቴ ሊመጣ ይችላል 🥴
Dec 12, 2023የእርግዝና መከላከያ የምትጠቀሚ ከሆነ ያዛባብሻል በወር 2ቴ ሊመጣ ይችላል 🥴
Dec 12, 2023Actually it must be in the cycle within 28-40 days at normal condition but if you are in bad mood or with medication manamn such kind lifeter ychlal and eski clear adrgiw in what condition are you now i mean jim manm kabezashm it has effect
Dec 12, 2023normal new ayeru ketesmamash ena mchot kebezabsh bewer hulete ltayi tchyalesh
Dec 12, 2023ኖርማል ነው ፤ በንፅህና ጉዳይ ላይ ጥናት የሰሩ የእስልምና ልሂቃን በዛ ቢባል ሴት ልጅ የወር አበባ በየ15 ቀኑ ነው ልታይ ምትችለው ፤ አነሰ ከተባለ ደግሞ ለአፍታ ያክል ነው ብለው ፅፈዋል
Dec 12, 2023