Babi743fh45.5
#health
ምን መሠላችሁ ከ አመት በፊት ጥርሴ ተቦርብሮ አስነቅዬ ነበር። እና አሁን ደግሞ ካስነቀልኩበት አጠገብ ያለውም በሃይለኛው እያመመኝ ነው። እና በሌላኛው Side ያለው ደግሞ በራሱ ጊዜ ተበጣጥሶ አሁን አንድ ትንሽዬ ብቻ ነው የቀረው ምን ባደርግ ይሻለኛል ህመሙ ሰላም ነስቶኛል Please suggest me ላስነቅለው ወይስ ላስሞላ?
Dec 11, 20232 engagements