ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ🖐️ ሰሞኑን 2007 ሞዴል corolla ልገዛ አስቤ ነበር... መንጃ ፍቃድ በቅርቡ አውጥቻለሁ ነገር ግን ከተማ ላይ አሽከርክሬ አላውቅም ። እና ይሄ ነገር ስላሳሰበኝ ነው እስቲ የእናንተን ተሞክሮ ንገሩኝ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ አበባ ውስጥ መኪና ስትነዱ የነበረውን ሁኔታ .? አመሰግናለሁ!
Dec 11, 2023ሹፌሮች ንገሩት እባካችሁ እንዳይገጨን😅😅
Dec 12, 2023