#society
አንድ ጥያቄ ልጠይቃችው? ይህ ሁሉ ግድያ ፤ ጫፍ የደረሰ የ ፖለቲካ ትኩሳት ፤ የኑሮ ውድነት ምናምን ምናምን በራሱ ጊዜ ፀጥ ረጭ የሚል ይመስላችኋል። የሆነ ከባድ ጦርነት ወይንም ከበድ ያለ ነገር ከፊት ለፊታችን እየጠበቀን አይመስላችሁም? ሰው እንደሆነ አይኑ እነደታሰረ በቁሎ ምን እየመጣ እንደሆነ አያይም። እስኪ ሀሳብ ስጡበት።
Dec 10, 20235 engagements
አንድ ጥያቄ ልጠይቃችው? ይህ ሁሉ ግድያ ፤ ጫፍ የደረሰ የ ፖለቲካ ትኩሳት ፤ የኑሮ ውድነት ምናምን ምናምን በራሱ ጊዜ ፀጥ ረጭ የሚል ይመስላችኋል። የሆነ ከባድ ጦርነት ወይንም ከበድ ያለ ነገር ከፊት ለፊታችን እየጠበቀን አይመስላችሁም? ሰው እንደሆነ አይኑ እነደታሰረ በቁሎ ምን እየመጣ እንደሆነ አያይም። እስኪ ሀሳብ ስጡበት።
Dec 10, 2023አዎ ልክ ነህ ወንድሜ "ጀበና እሳት ሲለበልበው ከምድጃው ላይ ገንፍሎ ይነሳል" ነገም ረሃብ,ችግር,ቁጣ እና ማጣት ያነደደው ህዝብ ነገ መነሳቱ አይቀርም ጉዳቱም የከፋ እንዳይሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን😭😭🙏🙏🙏 አሜን
Dec 11, 2023Yegna netesbrak eko nw egna neseha sngeba snstekakel merwm lelawm ystekakelal kaltesasatku .
Dec 12, 2023Maybe hulum ngr yrgagal man yawkal
Dec 12, 2023