Rosckiy28
#education
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ በጣም ወሳኝ ነገር ልጠይቃቹ ነበር remedial meda welabu uv ነበር የደረሰኝ እስኪ ስለ ግቢው እና ስለ አየሩ እንዲሁም ስለ ሰላም ሁኔታዉ እዛ ያላችሁ ልጆች አስረዱኝ Please. አመሰግናለሁ 🙏
Dec 10, 20231 engagements
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ በጣም ወሳኝ ነገር ልጠይቃቹ ነበር remedial meda welabu uv ነበር የደረሰኝ እስኪ ስለ ግቢው እና ስለ አየሩ እንዲሁም ስለ ሰላም ሁኔታዉ እዛ ያላችሁ ልጆች አስረዱኝ Please. አመሰግናለሁ 🙏
Dec 10, 2023እኔ እዛ ነው ምኖረው ሀገሩ በጣም ሰላም ነው አየሩ ግን በጣም ብርድ ነው ልብስ በደንድ ያዝ/ያዢ ሌላ መጠየቅ ምትፈልገው/ጊው ነገር ካለ @Ma_ki_ta
Dec 11, 2023