#other
ስለ Forex treading ideaw የለኝም ግን አንድ treader loss ሲያደርግ ነው profit ምታገኙት ? Just like gambling?
Dec 10, 20233 engagements
ስለ Forex treading ideaw የለኝም ግን አንድ treader loss ሲያደርግ ነው profit ምታገኙት ? Just like gambling?
Dec 10, 2023እኔም እንደዛው ይመስለኝ ነበር ግን ምትጫወተው በ 1 ሀገር currency ነው ገባክ የዛች ሀገር currency ይጨምራል ብለህ ካሰብክ በአሪፉ ትገዛለህ ከጨመረ ታተርፋለህ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ነወው ቁማር ምትጫወተው
Dec 11, 2023Man tegest kaleh ke amet belay temereh mnamn lemegebat geba kalhone gn yekerebeh
Dec 11, 2023Aydelem
Dec 11, 2023