Marti160
#personal
ሰላም አንዴት ናቸዉ የaab familywch አንዴ ነገር ንገሩኝ እኔ እንደ እግዝአብሔር ፈቃድ ለሞቅርብ ተዘጋጅቼ ነው ያለውኝ እና አንዴት ወገነ መቁርብ ከጀመርሼ የምታገብው ወንዴም ቆራቢ መሆን አለበት አለችኝ እኔ ደሞ r/ships አልጀመርኩም እና እኔ bf መያዝ ያለብኝ ቆራቢ መሆን አለበት ውስጤ ላይ ጥያቄ ስለፈጠርብኝ ነው ለቀና መልሳቹ አመስግናለሁ።
Dec 10, 202314 engagements