Ere bemariam I'm loosing my interest in men fr😭😭😭 it's not what u think it's just beka wey lesew sawera wey movie lay say mnamn i crave those type of love uk gn when a guy tries to get close to me i get sooo uncomfortable idk whyyyy beteley semonun basebign i just lose my interest. Atleast it might be good chz it'll keep me away from trouble and drama but at the same time i feel like at this age i should be dating mnamn neger gn nop 0 interest. So do any of you think that this is normal?
Dec 09, 2023ኖርማል አይደለም። ኖርማል እንዲሆን ያላደረገው የምትመለከቺው ፊልም ነው። ፊልሞቻችን የገሃዱ ዓለም ነጸብራቅ ናቸው ከማለት ይልቅ በዘመናችን መሬት ላይ የሌሉ የቢሆንስ ዓለም ግልባጮች ናቸው። ይኽ ማለት ፍቅር አንቺ ፊልም ላይ እንደምትመለከቺው አይነት ኩነቶች ብቻም አይደለም ነገር ግን የፊልሙን የፍቅር ዓለም በገሃዱ ዓለም ላይ መጠበቅሽ የገሃዱም ዓለም ያለው እውነታ የፊልሙ እሳቤ ተቃራኒ በመሆኑ ፍላጎት ሊያሳጣሽ ችሏል። ፊልም ቀንሺ !! በምሳሌ ላስቀምጥ ይኽን ወጣቶች በተለይም ሴቶች ልብ በሉ ! አንዲት ሴት ከትዳር በፊት በሚኖር ሕይወቷ penetrative sex ከማድረግ በቀር በወንድ ልጅ አልያም በገዛ ጣቶቿ ኃፍረቷን እየነካካች ደስታን ታገኝ የነበረ ከሆነ በትዳር ውስጥ በሚኖራት ሩካቤ ሙሉ የሆነን ደስታን አታገኝም ምክንያቱም አይምሮዋ ብልት ውስጥ የሚደረግ ሩካቤ ውጫዊውን የብልት አካል በመነካካት ከሚደረግ ሩካቤ የተለየ አድርጎና የተሻለ ደስታ እንደሚገኝበት ስላመነ በሩካቤ አለመጣጣም ትዳር ይፈርሳል። እውነታው ግን ከዚኽ ይርቃል።
Dec 10, 2023