#religion
ሰላም.. መዝሙረ ዳዊት የፀሎት መፅሐፍ እንዴት እንደሚነበብ(እንደሚፀለይ) እንዲሁም ስነ ስርዓቶቹን ጭምር አስረዱኝ እባካችሁ.
Dec 09, 20231 engagements
ሰላም.. መዝሙረ ዳዊት የፀሎት መፅሐፍ እንዴት እንደሚነበብ(እንደሚፀለይ) እንዲሁም ስነ ስርዓቶቹን ጭምር አስረዱኝ እባካችሁ.
Dec 09, 2023ሰኞ1-30 ማክሰኞ 31-60 ረቡዕ 61-80 ኃሙስ 81-110 ዓርብ 110-130 ቅዳሜ 131-150 እሁድ የነቢያት ምስጋና #ከማውቃት🤗
Dec 09, 2023