Paparu341
#politics
ሰላም ቤተሰብ እዚህ ውስጥ ጠበቃዎች የህግ ባለሙያ ካሉቹ please i need your help ስፓርታዊ ውርርድ ላይ ነው እና Odd ይሳሳታሉ ለ 1 ሰዐት ነበር የቆየው እና እኛ ተጫወትነው 6 ጌም አርገን እየደጋገምን ከተጫወትነው ከመደብነው ቡሃላ እዛው ከትንሽ ደቂቃ ቡሃላ ትኬቱን Back አርገው የመደብነውን መለሡት እና ትኬቱ ደግሞ ተሳካ እና አንከፍልም ነው ሚሉት ብሔራዊ ሎተሪ ሄደን አመልክተናል እና ዝም አሉን እን እስቲ በህግ እንዴት ይታያል በብሔራዊ ሎተሪ ህግ አንዴ የተቆረጠ ትኬት system ችግር ነው ምናምን ብሎ አለመክፈል እንዲሁም መመለስ አይቻልም ሲቀጥል ያለኛ ፍቃድ ነው የመለሡት ከዚ በፊት 2 ቤቲንጎች እንዲ ተሳስተው እንደከፈሉ ሰምቻለው እና በህግ እንዴት ይታያል ለመክሰስ እንዲያመቸን ብታግዙን🙏
Dec 08, 20232 engagements