ሰዎች የ 12 ውጤቴ 250 ነው Socal negn እና ደሞ የremedial የዩኒቨርስቲ ምርጫ ላይ 5ቱንም የሞላሁት ደቡብ ክልል ነበር ከሰላሙ አንፃር ግን የደረሰኝ ያልሞላሁት Meda welabu nw ይሄ እንዴት ሊሆን ቻለ ጓደኛዬም ተመሳሳይ ውጤት ነው ያመጣነው የሞላነውም አንድ አይነት ነው እሷ ደሞ ደንቢ ዶሎ ደረሳት ለምንድን ነው እና ሂደን እንማር ወይስ እዚ ዲፕ እንማር እና ካወቃችሁ ስለ አከባቢው ትምህርቱ እና የሰላሙን ሁኔታ ብትነግሩን አመሰግናለሁ በጣም
Dec 08, 2023Meda welabu safe nw shashamane campus kedereseh demo gelgel🤷♂️ slm nw edelun tetekam atabakn ye dembi dolo demo eza yalachu yehone ngr belut😊
Dec 09, 2023