#other
Hi guys የtelegram account በሆነ ምክንያት reset አድርጌው እንደአዲስ login አድርጌ ነው የገባሁት እና የኔ ጥያቄ የሆነ ቻናል ነበር ስሙን ረስቼው ነው graphics design Forex crypto Coding Video editing ምናምን የመሰሉ short coursoshn ትምህርቶች ይለቁ ነበር እና ቻናሉ ካላቹ ላኩልኝ የchannel ስሙ ላይ software የሚል ያለው መሰለኝ
Dec 08, 20232 engagements