SharpHippo7614.5
#education
ሰላም አሁን business management እየተማርኩ ነው እና በ weekend ደግሞ information system ተመዝግቢያለሁ so የኔ ጥያቄ ከዚህ በፊት የተማራችሁትም ይሁን ፊልዱን የምታቁት ክብደት አለዉ? እና ምን ማድረግ አለብኝ በጥሩ point ለመውጣት?
Dec 07, 20230 engagements

Dec 07, 2023