#technology
ሰላም ቤተሰብ ስልክ ልገዛ አስቤ ሰው ምን አለኝ ቴሌ ግዛ እዛ ያሉ ስልኮች "Original" ናቸው ዋጋቸውም ቅናሽ ነው አለኝ እና እውነት ነው ስልካቸው አሪፍ ነው? እና ስገዛ ማሳያው ላይ ያለውን አንስተው ነው የሚሰጡኝ ወይስ ከስቆር የታሸገውን ማለት charger ምናምን ያለውን ነው? አመሰግናለሁ 🙏
Dec 06, 20237 engagements
ሰላም ቤተሰብ ስልክ ልገዛ አስቤ ሰው ምን አለኝ ቴሌ ግዛ እዛ ያሉ ስልኮች "Original" ናቸው ዋጋቸውም ቅናሽ ነው አለኝ እና እውነት ነው ስልካቸው አሪፍ ነው? እና ስገዛ ማሳያው ላይ ያለውን አንስተው ነው የሚሰጡኝ ወይስ ከስቆር የታሸገውን ማለት charger ምናምን ያለውን ነው? አመሰግናለሁ 🙏
Dec 06, 2023Original nw yewaga liyunetm alew 1d 1d ekawoch ly gn kedmo check madreg tiru nw
Dec 07, 2023Safaricom network layseru ychelalu bro
Dec 07, 2023Tele wed new bettam ena demo eza display lay yalew ena lante mistehe yetelayye new hultegna network safariaseram
Dec 08, 2023tnsh birr chemro lela dena slk megzat yshalal ene eskahun ke tele gezto yekoyelet sew alayehum
Dec 08, 2023Bzum wagaw diffrence yelewm demo yetashege new yemisetuh ena orginal yemehon chancu keftegna new
Dec 07, 2023