Guys And neger kaweqachu pls idea share argugn.... Breakthrough S.C mndnew miseraw ena alamachew mndnew ena kenesu gar business mesrat echilalehu malet money endet new generate maregew ? Eza wusx misera weym sle campaniw mitawqu🙏
Dec 06, 2023* ፓኬጅ ብለው ሚሰጡህ ትምህርት አንተን የነሱ ሰራተኛ ለማድረግ ሚጠቀሙበት መንገድ ነው። አዎ ትምህርት ይሰጣሉ። ነገር ግን የሰጡህን ትምህርት ለሌሎች እንዲማሩ እንድታደርግ እና ሌሎቹን ወደ ብሬክስሩ እንድታስገባ ነው ፍላጎታቸው። እነሱ ስራቸውን ሚያዩት ከቢዝነስ አንፃር እንጂ ከአንተ እድገት አንፃር አይደለም። አንተ አላማህን እንድታሳካ መንገድ መክፈት ሳይሆን እነሱ ዘንድ ብር ሰርተህ እራስህን እንድትለውጥ ለማድረግ ይሞክራሉ። ይህ ደሞ እነሱ የጠፉ እለት አንተም ስራህም ይጠፋል። Skill አይጠይቁህም። ሰዎችን አስገብተህ ከዛ ፓኬጁን ያስገባላቸው ሰዎች ከወከዱት ለአንተ ኮሚሽን ይሰጡሀል። ቀልደኛ በላቸው! ሲጀመር የፒራሚድ ስኪም መንገድን እና የዲፎርሜሽን ፕሮፌሽናሌን ህግ ተጠቅመው አንተን ሊያደነዝዙህ ስለሚችሉ! ራቅ በል። ጓደኞች ካሉህም እነሱን ዝም ብለሀቸው እራስህን ብትጠብቅ እና ወጪ ባታደርግ ይመረጣል።
Dec 06, 2023