Joeb2
#religion
መምህር ግርማን የት ነው የማገኛቸው። እባካችሁን በጣም አስፈላጊ ነው። የት ቤ/ክ በቋሚነት አገኛችዋለው 🙏
Dec 06, 20234 engagements
መምህር ግርማን የት ነው የማገኛቸው። እባካችሁን በጣም አስፈላጊ ነው። የት ቤ/ክ በቋሚነት አገኛችዋለው 🙏
Dec 06, 2023ለተወሰነ ጊዜ በቅርቡ ከ3 ከ4 ወር በፊት በጎፋ መብራት ኃይል ደብረመዊዕ ቅዱስ መርቆሬዮስና እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን አገልግለዋል አሁን እያገለገሉ አደለም በቅርቡ ይጀመራል ብዬ ተስፋ አረጋለሁ
Dec 07, 2023Betam amesegnalew ezaw akababi kehonk sijemru @stilljoeb lay dm me please
Dec 08, 2023Ykrubsh betekrstian atejim zmblesh
Dec 07, 2023Malet
Dec 07, 2023